July
Feature News

ጂንካ ዩኒቨርሲቲ ለጂንካ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ የችግኝ ስጦታ አበረከተ።

ጂንካ ዩኒቨርሲቲ ለጂንካ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ የችግኝ ስጦታ አበረከተ። ******ሀምሌ 14/2013****** ጂንካ ዩኒቨርሲቲ ከ1300 በላይ የአቮካዶ ችግኞችን በዛሬው ዕለት ለጂንካ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ አስረክቧል። የዩኒቨርሲቲው የምርምርና ማህበረሰብ አገልግሎት ም/ፕሬዚደንት ፅ/ቤት ከግብርናና ተፈጥሮ ሀብት ኮሌጅ ጋር […]
Feature News

እንኳን ደስ አላችሁ!! በ2013 ዓ.ም ትምህርት ዘመን የክረምት (summer) ትምህርት ፈላጊዎች በሙሉ::

እንኳን ደስ አላችሁ!! በ2013 ዓ.ም ትምህርት ዘመን የክረምት (summer) ትምህርት ፈላጊዎች በሙሉ ጂንካ ዩኒቨርሲቲ በ2013 ትምህርት ዘመን በክረምት (summer) መርሃ-ግብር በተለያዩ የትምህርት መስኮች በመጀመሪያ ዲግሪ ተማሪዎችን ተቀብሎ ማስተማር ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም የመመዝገቢያ ጊዜ 12/2013 ዓ.ም እስከ […]
Feature News

ጂንካ ዩኒቨርሲቲ የ2013 ዓ.ም ተማሪዎቹን በደማቅ ሁኔታ አስመረቀ።

ጂንካ ዩኒቨርሲቲ የ2013 ዓ.ም ተማሪዎቹን በደማቅ ሁኔታ አስመረቀ። ***ሰኔ 26/05/2013ዓ.ም****** ጂንካ ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ የትምህርት መስኮች በመደበኛ መርሀግብር በባችለር ዲግሪ ያሰለጠናቸው ተማሪዎችን በዛሬው እለት በደማቅ ስነ-ስርዐት አስመርቋል። ዩኒቨርስቲው በአራት ኮሌጆች በአጠቃላይ 1011ተማሪዎችን ያስመረቀ ሲሆን ከእነዚህም መካከል […]