October
Feature News

ጂንካ ዩኒቨርሲቲ የተለያየ አይነት የስኳር ድንች ዝሪያዎችን ለማህበረሰቡ አሰራጨ።

ጂንካ ዩኒቨርሲቲ የተለያየ አይነት የስኳር ድንች ዝሪያዎችን ለማህበረሰቡ አሰራጨ። **መስከረም 28/2014****** የጂንካ ዩኒቨርሲቲ የምርምርና ማህበረሰብ አገልግሎት ም/ፕሬዚደንት ፅ/ቤት ከደቡብ ኦሞ የግብርና ምርምር ማዕከል ጋር በመተባበር የተለያየ አይነት ያላቸው የስኳር ድንች ዝርያዎችን ለማህበረሰቡ ለናሙናነት አሰራጭቷል። የናሙና […]
Feature News

ማስታወቂያ በጂንካ ዩኒቨርሲቲ ሁለተኛ ዲግሪ ለመማር ላመለከታችሁ በሙሉ

መስከረም 27/2014 ዓ.ም ማስታወቂያ በጂንካ ዩኒቨርሲቲ ሁለተኛ ዲግሪ ለመማር ላመለከታችሁ በሙሉ ጂንካ ዩኒቨርሲቲ በሰባት የትምህርት ዘርፎች ሁለተኛ ዲግሪ ተማሪዎችን ተቀብሎ በመደበኛና በሳምንት መጨረሻ ለማስተማር ምዝገባ ማካሄዱ ይታወቃል። በዚህም መሰረት ለተመዘገባችሁ የመግቢያ ፈተናው የሚሰጠው ጥቅምት 5/2014 […]