Feature NewsStudent
Feature News

የጂንካ ዩኒቨርሲቲ በ2014 ዓ/ም በመደበኛዉ እና በእረፍት ቀናት መርሀ ግብር በተለያዩ የትምህርት መስኮች በሁለተኛ ዲግሪ ተማሪዎችን ተቀብሎ ማስተማር ይፈልጋል፡፡

ማስታወቂያ ለድህረ ምረቃ ትምህርት ፈላጊዎች በሙሉ:- የጂንካ ዩኒቨርሲቲ በ2014 ዓ/ም በመደበኛዉ እና በእረፍት ቀናት መርሀ ግብር በተለያዩ የትምህርት መስኮች በሁለተኛ ዲግሪ ተማሪዎችን ተቀብሎ ማስተማር ይፈልጋል፡፡                     […]
Feature News

የጂንካ ዩኒቨርሲቲ አመራሮችና የተማሪዎች ህብረት አባላት በጂንካ ከተማ የፅዳት ዘመቻ ፕሮግራም ላይ ተሳተፉ።

የጂንካ ዩኒቨርሲቲ አመራሮችና የተማሪዎች ህብረት አባላት በጂንካ ከተማ የፅዳት ዘመቻ ፕሮግራም ላይ ተሳተፉ። ********ነሀሴ 1/2013******          በቀይ መስቀል ማህበር ጂንካ ቅርንጫፍ ከበጎ ፈቃደኛ ማህበራት ጋር በመተባበር፣ የጂንካ ከተማ ሴቶች ህፃናትና ወጣቶች ፅ/ቤት፣ […]
Feature News

ጂንካ ዩኒቨርሲቲ የ2013 ዓ.ም ተማሪዎቹን በደማቅ ሁኔታ አስመረቀ።

ጂንካ ዩኒቨርሲቲ የ2013 ዓ.ም ተማሪዎቹን በደማቅ ሁኔታ አስመረቀ። ***ሰኔ 26/05/2013ዓ.ም****** ጂንካ ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ የትምህርት መስኮች በመደበኛ መርሀግብር በባችለር ዲግሪ ያሰለጠናቸው ተማሪዎችን በዛሬው እለት በደማቅ ስነ-ስርዐት አስመርቋል። ዩኒቨርስቲው በአራት ኮሌጆች በአጠቃላይ 1011ተማሪዎችን ያስመረቀ ሲሆን ከእነዚህም መካከል […]
Registrar News

Jinka University GC Students

የጂንካ ዩኒቨርሲቲ የ3ኛ ዓመት ተመራቂ ተማሪዎችን ጥቅምት 25 እና 26 ቀን 2013 ዓም የሚቀበል መሆኑን በደስታ እንገልጻለን። ተማራቂ ያልሆናችሁ የ2ኛና የ1ኛ ዓመት ተማሪዎች ለናንተም ሳይዘገይ ጥሪ እስኪደረግላችሁ ድረስ በትዕግስት ትጠብቁን ዘንድ እንጠይቃለን። የጂንካ ዩኒቨርሲቲ Knowledge […]
Feature News

Reference Books and Module for students who have access to the website

በድረ ገጽ ተደራሽ ለሚሆኑ ተማሪዎች መጽሐፍት ተፖስቷል ********************************************* በአለማችን በተከሰተውና ከፍተኛ ጉዳት እያደረሰ በሚገኘዉ የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ምክንያት ተማሪዎች ከቤተሰቦቻቸው ጋር በመሆን በሽታውን እንድከላከሉና በተቻላቸው መጠን እያነበቡ እንዲቆዩ አቅጣጫ መቀመጡ ይታወሳል። ነገር ግን በርካታ ተማሪዎች […]
Feature News

ከሰላም እንጂ ከግጭት ያተረፈ ቢኖር የጦር መሳሪያ ነጋዴ ብቻ ነው !!

የደቡብ ክልል ም/ርዕሰ መስተዳድር አቶ እርስቱ ይርዳው በ08/03/2012 ዓ/ም በደቡበ ኦሞ ዞን ባደረጉት የመስክ ጉብኝት የጂንካ ዩንቨርሲቲ ተማሪዎችን በሰላም ዙሪያ አነጋግረዋል፡፡ በዚሁ ወቅት የጂንካ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች አሁን ላይ ሌሎች አንዳንድ ዩኒቨርሲቲዎች ካሉበት የሰላም ውጥረት አኳያ […]