Jinka University hosts a seminar on Sorghum Breeding.

Jinka University hosts a seminar on Sorghum Breeding.
*******July 29/2021*******
Office of the Vice President for Research and Community Services organized the first seminar on sorghum breeding today at JKU library hall.
The seminar was opened by Elias Alemu(PhD) the VPRCS, with a brief introductory remark regarding the benefit of organizing such kinds of events for knowledge production, experience sharing and learning from each other.
Alemu Tirfassa(PhD) from Melkasa Agricutlural Reseach Center, and Mr. Wodajo Gebre(PhD candidate) from JKU presented their work in the seminar was attended by staffs of JKU.
The half day event was concluded by discussion based on questions and comments raised from the audiences.
ጂንካ ዩኒቨርሲቲ የማሽላ ዘር ምርት ላይ ያተኮረ ሴሚናር አካሄደ።
******ሀምሌ 22/2013*******
የጂንካ ዩኒቨርሲቲ የምርምርና ማህበረሰብ አገልግሎት ም/ፕሬዚዳንት ፅ/ቤት የማሽላ ዘር ላይ ትኩረቱን ያደረገ የመጀመሪያው ሴሚናር መድረክ በዛሬው እለት አካሂዷል።
መድረኩን የከፈቱት የዩኒቨርሲቲው ምርመርና ማህበረሰብ አገልግሎት ም/ፕሬዚደንት ዶ/ር ኤልያስ አለሙ ሲሆኑ “መሰል መድረኮች ለእውቀት ሽግግር፣ ለልምምድ ልውውጥ እርስ በእርስ ለመማር ያላቸው ሚና ትልቅ ነው” ሲሉ በማብራራት በቀጣይም በስፋት እንደሚሰራበት ተናግረዋል።
በመድረኩ ዶ/ር አለሙ ተርፋሳ ከመልካሳ ግብርና ምርምር ማዕከልና አቶ ወዳጆ ገብሬ የዶክትሬት ዲግሪ ተማሪ ከጂንካ ዩኒቨርሲቲ ስራቸውን ለታዳሚያን አቅርበዋል።
የዩኒቨርሲቲው አካዳሚክ ሰራተኞች ተሳታፊዎች የነበሩ ሲሆን በቀረቡ ፅሁፎች ላይ ውይይት በማድረግና ከታዳሚዎች ለተነሱ ጥያቄዎች መልስ በመስጠት ተጠናቋል።
     ” Knowledge for Change”