ማስታወቂያ
ለድህረ ምረቃ ትምህርት ፈላጊዎች በሙሉ:-
የጂንካ ዩኒቨርሲቲ በ2014 ዓ/ም በመደበኛዉ እና በእረፍት ቀናት መርሀ ግብር በተለያዩ የትምህርት መስኮች በሁለተኛ ዲግሪ ተማሪዎችን ተቀብሎ ማስተማር ይፈልጋል፡፡
የትምህርት አይነቶች
1. MSc. In Accounting and Finance
2. MSc. In Agricultural Economics
3. MSc. In Laser Spectroscopy
4. MSc. In Development Economics
5. MSc. In Animal Production
6. MBA. In Business Administration
7. MA. In Social Anthropology
የማመልከቻ_መስፈርቶች
* ከታወቀ ከፍተኛ የትምህርት ተቋም በተመሳሳይ ወይም በተዛማጅ የትምህርት መስክ የመጀመሪያ ድግሪ ያለዉ/ያላት
* አግባብነት ካላቸዉ ተቋማት 3 የድጋፍ ደብዳቤዎች ማቅረብ የሚችል/የምትችል
* ዩኒቨርሲቲዉ የሚያወጣዉን የመግቢያ ፈተና ማለፍ የሚችል/የምትችል
* ቀደም ሲል ከተማሩበት የትምህርት ተቋም ኦፊሺያል ትራስክሪፕት ማስላክ የሚችል/የምትችል
* አግባብነት ካላቸዉ ተቋማት የስራ ልምድ ማቅረብ የሚችል/የምትችል
*አመልካቾች የንግድ ባንክ ቁጥር 1000241842499 በመጠቀም የማመልከቻ ክፍያ የማይመለስ ብር 250 በመክፈል ደረሰኝ ይዘው መቅረብ ይጠበቅባቸል።
* የመግቢያ ፈተና የሚሰጥበት ቀን ጳጉሜ 1 / 2013 ዓ.ም በየኮሌጆቹ ይሆናል፡፡
* ለበለጠ መረጃ የትምህርት መስኮቹን ዝርዝር ከዩኒቨርሲቲዉ የድረ-ገጽ፤ ከማህበራዊ ሚዲያ ገጽ እና ከማስታወቂያ ሰሌዳዎች መመልከት ወይም በስልክ ቁጥር 0918661339 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል
* በመደበኛ ፕሮግራም በመንግስት ተቋማት እስፖንሰር የሚደረግ አመልካች የትምህርት ወጪው ዩኒቨርሲቲው በሚጠይቀው የክፍያ መጠን መሰረት በየሴሚስተሩ በምዝገባ ወቅት ክፈያው መፈጸም ይኖርበታል።
“Knowledge for Change “