
የ1ኛና 2ኛ ዓመት የተማሪዎች ጥሪ ማታወቂያ
ለጂንካ ዩኒቨርሲቲ የ2012 ዓ/ም የ1ኛና 2ኛ ዓመት ተማሪዎች በሙሉ እንኳን ለገና በዓል በሰላም አደረሳችሁ።ዉድ ተማሪዎቻችን ከዚህ በታች ያለውን ማስታወቂያ በጥንቃቄ አንብቡት እያልን በማስታወቂያዉ መሠረት ወደ ዩኒቨርሲቲያችን የሚመጣ ማንኛዉም ተማሪ ለራሱና ለዩኒቨርሲቲያችን ማህበረሰብ ጤና በማሰብና የኮቪድ-19 […]
ለጂንካ ዩኒቨርሲቲ የ2012 ዓ/ም የ1ኛና 2ኛ ዓመት ተማሪዎች በሙሉ እንኳን ለገና በዓል በሰላም አደረሳችሁ።ዉድ ተማሪዎቻችን ከዚህ በታች ያለውን ማስታወቂያ በጥንቃቄ አንብቡት እያልን በማስታወቂያዉ መሠረት ወደ ዩኒቨርሲቲያችን የሚመጣ ማንኛዉም ተማሪ ለራሱና ለዩኒቨርሲቲያችን ማህበረሰብ ጤና በማሰብና የኮቪድ-19 […]
የጂንካ ዩኒቨርሲቲ የ3ኛ ዓመት ተመራቂ ተማሪዎችን ጥቅምት 25 እና 26 ቀን 2013 ዓም የሚቀበል መሆኑን በደስታ እንገልጻለን። ተማራቂ ያልሆናችሁ የ2ኛና የ1ኛ ዓመት ተማሪዎች ለናንተም ሳይዘገይ ጥሪ እስኪደረግላችሁ ድረስ በትዕግስት ትጠብቁን ዘንድ እንጠይቃለን። የጂንካ ዩኒቨርሲቲ Knowledge […]
The students were decided to return to their families due to the spread of the Corona virus and the university facilitated transportation for students. As of today, 17/07/2012, 1286 students operated on 33 buses, and […]
የጂንካ ዩኒቨርሲቲ ነባር ተማሪዎች ከትናንት መስከረም 22 ቀን 2012 ዓም ጀምሮ ወደ ግቢ በመግባት ላይ ይገኛሉ። በዩኒቨርሲቲው፣ በጂንካ ከተማና በደቡብ ኦሞ ዞን ማህበረሰብ ስም ወደቤታችሁና የፍቅር መዲናዋ ጂንካ እንኳን በሰላም ተመለሳችሁ እንላለን። ዘንድሮ የበኩር ተማሪዎቻችን […]
የጂንካ ዩኒቨርሲቲ አዲስ ገቢ ተማሪዎች በሰላም ደርሰዋል። ነባር ተማሪዎች፣ የዩኒቨርስቲው ማህበረሰብ፣ የጂንካ ከተማ ነዋሪዎች በተለይም የጎርጎቻ 1ኛ ደረጃ፣ የሚለኒዬም 2ኛ ደረጃ፣ የጂንካ 2ኛ ደረጃና የመለስ ዜናዊ መሰናዶ ት/ቤቶች ተማሪዎች መንገድ ዳር ተሰልፈው ጠብቀው በፍቅር ተቀብለዋቸዋል። […]
ጥቅምት 2 ቀን 2012 ዓም የጂንካ ዩኒቨርሲቲ ለ2012 አዲስ ገቢ ተማሪዎች ደማቅ የእንኳን ደህና መጣችሁ ፕሮግራም አዘጋጀ። በዝግጅቱ የዩኒቨርሲቲው ማህበረሰብ፣ የመንግስት አመራር አካላት፣ የማህበረሰብ ተወካዮችና ሌሎች እንግዶች ተገኝተዋል። የሃይማኖት አባቶች፣ የአገር ሽማግሌዎች፣ የደቡብ ኦሞ ዞን […]
ቀደም ሲል በኢትዮጵያ ቴሌቭዥንና በፌስቡክ ፔጃችን እንደገለጽነው የጂንካ ዩኒቨርሲቲ አዲስ ገቢ ተማሪዎች መግቢያ መስከረም 29 እና 30 ቀን 2012 ዓም ነው። የጂንካ ከተማ ከአዲስ አበባ በስተደቡብ-ምዕራብ 750 ኪሜ ላይ ትገኛለች። በአውቶብስ የሚትጓዙ በአርባ ምንጭ በኩል […]
Copyright © 2021 | Jinka University